November 28, 2011

የአውራባ ታይምስ ጋዜጠኛ ስሕተት ሰራ!

የአውራባ ታይምስ ጋዜጠኛ ስሕተት ሰራ!

የሃገራችንን ጉዲይ አስመሌክቶ የሚጻፈ ጸሑፍች፣ በሬዱዮ በቴላቪዥን የሚተሊሇፈ ዜናዎች፤ ዴሕረ ገፆች፣ ፋስቡኮች ቱተሮች ዜናቸው የታሊቁን መምህር የኔሰው ገበሬን መሰዋዕትነት ነበር። ወዱያውኑ የጅግናው የኔሰው ገብሬ ዜና ረገብ ብል የአውራባ ታይምስ ማኔጀርና ኦዱተር ዲዊት ከበዯ ሃገር ጥል ኮበሇሇ ተባሇ።
አቶ ዲዊት ከበዯ በአካሌ ቀርቦ ሇኢሳት ትቪና ሇአማርኛው ክፌሌ
ሇአሜሪካ ዴምፅ የወጣበትን ምክንያት ገሇጸ። እንዯወትሮዋ የአሜሪካ ዴምፅ ጋዜጠኛ ትዝታ በሊቸው ሇዲዊት ከበዯ ጥርጠር ያለ ጥያቄዎችን

እንዱመሌስ ወረወረችሇት።መሌስ ሲሰጥ ከሞያው በመነጠለ ኮኮቡን እንዯተገፇፇ ጅንራሌ መሰል ቀረበ። ‘ከዚህ በፉት የሲፒጄ ተሸሊሚ ሆነህ ስትቀርብና አሁን ሌዩነት አሇው’ ብሊ ጠየቀችው። መሌሱን ሰምታችሁታሌ። ሆኖም የኢትዮጵያውያን መገናኛ ብዙሃን ከፌተኛ ሽፊን ሰጥተውታሌ። ከዚህ በፉት ሃገር ሇቀው ከኮበሇለት ጋዜጠኞች
ጋራ ሲነፃጸር ማሇቴ ነው። ዲዊት ከበዯ የ2010 ዓ ም CJP (Committee of Protecting Journalism) ተሸሊሚ መሆኑ አንዯኛው ምክንያት ሉሆን ይችሊሌ።

ይህ የጋዜጠኞች ተከባካቢ ዴርጅት ሽሌማት የሚሰጠው ሞያውን አጥብቀው ሇሚያከብሩ፣ ሞያቸውን ተግባራዊ ሲያዯርጉ ሇሚዯርስባቸው አዯጋ ሁለ ዝግጁ የሆኑ፤ ሇጥቅማ ጥቅም የማይሸነፈ፣ ሇእውነት ግንባራቸውን የማያጥፈ መሆናቸውን ሲያረጋግጥ ብቻ ነው። በትግባር ሊይ ሇተሰው፣ ተሌኳቸውን ሇተወጡ፣ ሇሰው ሌጆች መብት በተነፇገበት ሁለ በቅርበት ተገኝተው ሐቁን የዘገቡ የዚህ ሽሌማት ተቀባዮች ይሆናለ።

ይህ ዴርጅት ከተመሰረትበት ከ 1981 ዓ ም ጀምሮ የጋዜጠኞችን ተግባርና አንባገነኖች የሚያዯርሱባችውን በቅርብ እየተከታተሇ ሇዓሇም ሕብረተሰብ የሚያጋሌጥ እንዱፇቱ ጥረት የሚያዯርግ ነው። ጋዜጠኞችም በሌበ ሙለነት በመስራታቸው ሙባረክ፣ በንዓሉና ጋዲፉ ከሥሌጣን ሊይ ተወግዯዋሌ። ይህም በመሰዕዋት የተገኘ ነው። አንዴ ሰው ሞያውን ከሌብ ከወሰዯው ከዚያ ውጭ ዓሇም የሇውም። ከስዴስት ወር በፇት ቱኑሲያው ወጣት ሙሐመዴ ቡሃዚ የሃገሩንና ነፃነቱን ከሌብ በመውሰደ ነበር ቤንዚን ነስንሶ ራሱን ያነዯዯው። በመሰዕዋትነቱ ያቀጣጣሇውን እሣት በጋዜጠኛች እየተራገበ የአረቡን አገር አንባገነኖች ገባ ከመሬታቸውን አጣዯፇው። የታጠሩበት ታንክ ያሰሇፈት ሠራዊት አሊዲነቸውም ። ሇዘመናት እንዯአነጋገር ዜቤ ሆኖ ‘ከጎራዳ ብዕር ኃያሌነት አሇው’ (Pen is mightier than Sward) ሲባሌ ይዯመጥ ነበር። ይሄው ዛሬ እውን ሆኖ አገኘነው።

የኢትዮጵያ ሕዝብ ዓይንም ጀሮም ነው ብል CPJ እውቅና ሰጥቶት የሸሇመው ዲዊት ከበዯ የአውራባ ታይምስ ጋዜጠኛ ሃገር ትቶ መኮብሇለ ትሌቅ ስህተት ሰራ።

የተዯሊዯሇ ኑሩህን እየኖርህ ላሊው እንዱታሰር እንዱሞት ትፇሌጋሇህ ትለ ይሆናሌ። በእርግጥ ሞት ምን ይመስሊሌ ብትለኝ መሌስ የሇኝም። ስሇእስር ከሆነ ሰው ቀሇብ አቀባይ በላሇበት ይት እንዲሇ ዘመዴ አዝማዴ ባይውቅበት ሉታሰር ይችሊሌ። ሰው ሰርቆም ይታሰራሌ። የዲዊት ከበዯ በወያኔ መታሰር መሇስ ዜናዊን በዓሇም ሕብረተሰብ መካከሌ ራቁቱን የሚያስቀር እንጂ ሕግ ወጥነትን አመሊካች አይዯሇም። ዲዊት ከበዯ በሚገባ ሕጋዊ መሆኑን ቀዴሞውንም የዓሇም ሕብረተሰብ ያወቀው ነው። ሇምሳላ ሇሞያቸው ሲለ በበረሃ ተይዘው በወያኔ እስር ቤት ስሇሚማቅቁት የስዊዴን ዜጎች ምን ሌንሌ እንችሊሇን። እየፃፌኩ ያሇሁት ስሇ ዲዊት ከበዯ ጥንካሬና ዴክመት አይዯሇም። ሰሇሞያ ነው። መሇስ ዜናዊ ዲዊትን በምንም አመካኝቶ ይሰረው ሞያው ጋዜጠኛ ነው።
በዲዊት ከበዯ በአውራባ ታይምስ አምዴ ሊይ ስሇየኔሰው ገብሬ ራሱን ቤንዝን አርክፌክፍ ሰሇማዯደና የዲወሮ
ሕዝብ ያሇውን እውንታ በማስረጃ እያቀረበ ቢታሰር ማነው ያተረፇው? ራሱ ዲዊት ነው። ሞያውን በዯረጃ አሳዯገው ማሇት ነው። ቀን ያሇቀሙት ማታ አይበሊም። ማናችንም ሃገራችን በምትሻን ጊዜ ዞር ብሇን ሳናያት ኋሊ ደብ ዯብ ብንሌ ይበሌጥ ጥፊት እንጂ ሇራስም ሇሃገርም አይጠቅምም። በሰሊሙ ጊዜ ሞያተኛ ነን ብሇን መቅርቡ ሊም ባሌዋሇበት ክቦት ሇቀማ ነው የሚሆነው። እውነት ሇመናገር የመሰዕዋትነቱን ጣሪያ የኔሰው ገብሬ አሳይቶናሌ። አንዴ ታዋቂ ሰው እስር ፇርቶ ሞያውን ‘adieu’ ብል መሰዯዴ ሇማንም የማይናግሩት የዘሊሇም ጸጸት ነው። የማንም ሰው ችልታና ብቃት የሚሇካው በዚህ መሰሌ ቀውጢ ጊዜ ነው። ዛሬ በዕብነበረዴ በተሽቆጠቆጠ ሕንፃ ውስጥ ተቀምጠው ዜና የሚያቀርቡም ሆኑ በዱፕልማሲው ማሕበር ሰብ ትሌቁን ቦታ
የያዙት በጋዜጣው ሞያ መስክ ጀብደ የፇጸሙ ናቸው። ምንም ነገር አሌጋ በአሌጋ የሇም። በማንኛውም መስክ ሆነ
ሞያ ፌቅሩና ቆራጥነቱ ከላሇ ከቦታ ገሇሌ ማሇቱ ይመረጣሌ። ሞያ በሇብ እያለ ያሇ ተግባር ፉት ሇፉት ማሇቱ ጠቃሚነቱ ሇጠሊት እንጂ ሇወዲጅ አይሁንም።

President Isaias returned home concluding working...

President Isaias held talks with President Al Sisi

President Isaias Afwerki on working visit to Egypt

President Isaias Afwerki returned home concluding...

President Isaias arrives in Khartoum

Eritrean nationals commemorate Martyrs Day