May 20, 2015

በሸፍጥ ሀገር ሲናጥ

በሸፍጥ ሀገር ሲናጥ

በሸፍጥ ሀገር ሲናጥእንደወትሮው ከኢትዮጵያ የሚመጡ ዜናዎች አያስደስቱም፤ ሀገራችን ከጥፋት ማማ ላይ መድረሷን ያሳያሉ። ለአራት ጊዜ በሸፍጥ ተመርጫለሁ ብሎ ሥልጣን ላይ ቂጥ ያለው ወያኔ ለአምስት ጊዜ ሊያወናብድ እየተዘጋጀ ነው። በየጊዜው ጥቂቶች ብቻ በገሃድ የምርጫውን ሸፍጥነት ሲያጋልጡ ምዕላተ ሕዝቡ
ን ከሹሹክታ ያለፈ እንደ ቡርዲና ቡርኪነፋሶ ዳር እስከዳር በአደባባይ ወጥቶ ሲቃወም አይታይም፤ ዘንድሮ
ን ሌላ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ሣይጠብቅ እርሰ በእርሱ በጎበዝ አለቃ ተቧድኖ ምርጫውን ማክሸፍ አለበት። ወያኔ ለአምስተኛ ጊዜ ለመመረጥ የተዘጋጀ ይመስላ
፣ ይህ ከተሣካ ደግሞ ሕዝባችን ሸፍጥን እንደሥረዐት የተቀብሎታ
ማለት ይቻላ
። የወጪ አገር ታዛቢዎችም ኢትዮጵያ በዲሞክራሲ የምትመራ ሀገር ናት እሰከማለት የደረሱት ይህን በመታዘብ ይመስላ
። ‘ወደሸ ከተደፋሽ ቢረግጡሺ አይክፋሽ’ እንደማለት፣ የአሜሪካኗ ዲፕሎማት ወይዘሮ ዊዲ ሸርማንም በተዘዋዋሪ የነገሩን ያንን ነበር። ወያኔ የሽፍጥ መንግሥት መሆኑን ከአሜሪካ በላይ የሚያውቅ የለም ፤ የአሜሪካን ሰቴት ዲፓርትሚት ሪፖርት ያንን ያሣያ
፡፡ ሸፍጥና ነፍጥ ርዕዮተ ዓለሙ የሆኑት ወያኔ እንደሥረዐት እንድንቀበ
ካደረን ዓመታት ተቆጥረዋ
፤ ከጫቃች ላይ አሽቀጠሩ መጣሉ የእኛ ሕዝቦች ሃላፊነት መሆን አለበት። የትግራይ ሕዝብ ነጻነት ግንባርን ሸፍጥ በዓለም የመገናኛ ብዙሃን ሺፋን ሲያገኝ እኛም ለድርጊቱ አዲስ ሆነን አብርን እናጫፍራለን፤ በሊቢያው በአይሲሲ አረመናዊ ቡድን በወገኖቻችን ላይ ለተፈጻመው ግድያ ያደረግነው ያንኑ ነው። ለምሳሌ በሚያዚያ 11፣ 2007 ዓ ም [Islam Society of Iraq and Syria] ISIS ሃያ ስምንት ወገኖቻችን በዚህ አረመኔ ቡድን በሊቢያ በካራ አነገታቸወን መግዝር፣ በደቡብ አፍሪካ፣ በሚነድ የጎማ ነበልባ
መቃጠ
፣ በሜዴቴሬያን ሐይቅ፡ በሕንድ ዊቂያኖስ መስመጥ፣ በየመን ከሚያለቅሱ ሕጻናት እናቶች ተነጥለው ወደ መታጎሪያ ሲነዱ፣ ሕጻናት በረሃብ ሲያለቅሱ ዓለም አጀብ ፣አጀብ፣ ሲ
ከዚህ የከፋ
ፍ ወያኔ በሕዝባችን ላይ እንዳልፊጸመ እኛም አብረን አጀብ አጀብ ብለና
። በሻማ ማብቱ ሥነስረዓት ላይ ተካፍለና
፣ ያ ባልከፍ ነበር፣
ን ክፋቱ
ን ይህ ድርጊት መደጋገሙን አምነን ለመጨረሻ ጊዜ የዚህ ሁሉ
ፍ መሐዲሱ ወያኔ መሆኑን ተቀብለን ለማስወገድ በተግባሩ ሥራ ላይ ለመተባበር ቁርጠኛነት ያለመኖሩ ፣ በእግር ኳስ ሕ
ኳሷን እንዴት እንደምትመታት ከማሰብህ በፊት ወደኳሷ ተጠጋ ይላ
፤ ሰለመተባበር ሰንደሰኩር በተግባር መሬት ላይ እየሰራን ቢሆን ይመረጣል። ይህን ቡድን ለማስወገድ ቆርጠን መነሣትን ይጠይቃ
፤ ለዚህ ውርደት በተዘዋዋሪ የዜጎች አስተዋጾ አለበት፤ ዋነኛውን ተዋናኝ ወያኔን በገሃድ ለማውገዝ እንኳን አልደፈርንም፤’ በሰዎች ሰቆቃ ፖለቲካ አንሥራ የሚሉም አልታጡም፣ የአዛኝ ቅቤ አንጓቾች አይነቶች፣ የሀገር ቤቱ ወጣት ይሻላ
፣ ‘የሀገር ውስጥ አንበሣ የውጭ ሬሣ ሲል ተሳልቈ
። በውጪ ሀገር የአንድ ፖለቲካ ድርጅት መሪ ብቻ ናቸው፣ በገሃድ ወያኔ ሌለኛው አይሲሲ ነው ሲሉ የተደመጡት፤ በየአቅጣጫው በተሰደድንበት አገሮች ም ሆነ በሀገራችን ለመሞትን አልፈራንም፣ ሆኖም
ን በአንድነት ወያኔ ይወገድ ለማለት በአደባባይ ምን አሰፈራን? ይህንን ለሃይማኖት አባቶች ልተወው፣ ምክንያቱም የኢትዮጵያ ሲኖደስ ተወካይ አባት፣ የእስልማና ሃይማኖት አባት የወንጌላዊ ቤተክርስትያ ተወካዮች 1997 ዓም በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ 200 ሰዎች በአጋዚ ታጣቂ ተገለው እነዚህ እላይ የተጠቀሱት የሃይማኖት አባቶች አይናችንን ግንባር ያድርገው ነበር ያሉት፤ ዛሬም አሲሲን አውግዘው ወያኔ ሲዘሉ አስተምህሮታቸው ሰሚ ይኖረው ይሆን? የካቶሊኩን መሪን አይጨምርም። ፍርዱን ለዓምላካች ልተወውና ሰለአይሲሲ ትንሸ ልበ

እነዚያ አይሲሲዎች በእስልምና ሰም ሃያ ስምንቱን ወገኖቻችንን ሲግዝሯቸው የሚሳየው ቪዲዮ በጉታናሞ ቤዬ በአልካይዳ ስም ተጠርጥረው የታሰሩት እስረኞች ለብሰውት የነበረውን ዩኒፎርም ይመስ
። ይህን ቡረቱካናዊ መልክ ቱታ አሰለብሰው በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ስም አይግዝሯቸው እንጂ በአማራ ሰም ሊቢያ ከተፈጸመው
ፍ በላይ በክርስትያኑኖ ሕብረተሰብ ላይ በወያኔ ታጣቂዎች ተፈጽሟ
። በቪዲዮ ባለመቀረጹ ምንም ዓይነት ግድያ በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩ ክርስትያኖች ላይ እንዳልተፈጸም ገምተን የሊቢያውን አጋነን ካራገብን ተሣስተና
። ሳሞራ ዩኑስና ሳራ መኮንን፣ በጋራ ሙለታ፣ በአሰቦት ገዳም፣ በአርባ ጉጉ ከነሕይወታቸው ገደ
ያስጣሏቸው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ኢትዮጵያውያን ነበሩ። ዓምላክ ነፍሳቸውን ከገነት ያኑርልነና ፕሮፌሰር አሰራት ወልደየስ የአማር ድረጅት ብለው ሲያቈቁሙ በአማራ ስም ወያኔዎች ያስገድሉት የነበረውን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩን ለመታደ
ነበር። እንደሳቸው ድሬ ደዋ ተወልዶ ላደገ አማራ ማለት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ መሆኑን ጠንቅቶ ያውቃ
። አንዳንድ የወያኔ ሸፍጥ ያልገባቸው ወይም እንዲገባቸው ያልፈለጉ እኛን ታላቅ ሰው ለዘር ፖለቲካ የቆሙ አሰመስለው ያቀርቧቸዋል። ከአድራጊዎቹ
ን በድፍረት ሐቁን ይነግሩና
፣ ለምሳሌ አቶ ሰብሃት ነጋና አቶ ተፈራ ዋልዋ
ተራ በተራ እንዲህ ይነግሩና
፣ በገሃድ’ ‘አማራውነና የኦርቶዶክ እምነት ተከታዮን አከረካሪውን ሰበረነዋ
፣ የኦርቶዶክ ቤተ ክርስቲያን የአማራው ምሽ
ናት’ እስከማለት ደርሰዋ
፤ ይህ አሉ አሉ ሣይሆን በማስረጃ የተያዘ ነው። በመኝታ ክፍላችን የተኛውን ትልቁን ዘንዶ ረስተን በዱሩ ባለው እባብ ላይ እንጮሃለን፣ ይህ ስሜት ይሰጣችኋ
? ለእኔ አይሰጠኝም፤ የክርስቲያኑና የእስልምና ተከታዩ መሳ በመሳ በሚኖርባትት ኢትዮጵያ ላይ ‘ጀሃድ’ የሚያውጅ የእስልምና ተከታይ ካለ እርሱ እስላም አይደለም፣ በክርስታኑም በኩ
ያንን የሚያስብ ካለ ሸፍጠኛ ነው። ሸፍጠኛው ወያኔ ‘ጀሃድ’ ታወጀብኝ ብሎ ሱማሌን 1997 ዓ ም የወረረው በምርጫ የደረሰበትን ሸነፈት አቅጣጫ ለማስለወጥ መሆኑን ተግባሩ ገላጭ ነው፤ ራሱ ወያኔ አሸባሪ ሆኖ የሃይማኖት ጽፈኞችን ሊዋጋ አይችልም፣ በሦልጣን የሚያቆየው ከሆነ ከእነረሱ ማበሩን ይመርጣ
፣ በዱር በነበረበት ዘመን ያደረገው ያንን ነበር፣ የነርሱን መንገድ ይከተላ
፣ በተግባር ሲያደርገው ያየነው ያንኑ ነው፣ በጋንቤላ በአንድ ሌት አራተ መቶ ሰው፣ በቤንሻጉ
፣ በጉራ ፈርዳ፣ በኦጋዴን፣ ሬሣ ተጋድሞ ሲቆጠር፣ ወንድሙ የወንድሙን አሰከሬን መሬት ለመሬት እንዲጎትት በውያኔ ታጣቂዎች ትዕዛዝ ሲሰጠው ያየነው ነው፤ እንደዜጋ ከዕንቅልፋች መንቃት አለብን። በየመን የከተመው አልካይዳ በሱማሌ የሚቀሳቀሰው አልሸባብ የሃይማኖት አሰተህምሮታቸው ወደ ኢትዮጵያ ሰርጎ ያልገባው በወያኔ ሠራዊት ጥንካሬ አይደለም፤ በሕዝቡ ውስጥ በቅርበት የሚሰሩ የሁለቱ ሃይማኖት አባቶች አርቆ አሰተዋይነት ነው። በወያኔ የተመለመሉትን የክርስትያኑንም ሆነ የእስልምናው ተከታይ አባቶችን አይመለከትም። ወያኔ በሦልጣን ከቀጠለ
ን ሁኔታዎች መቀጠላቸው አሰተማማኝ አይሆንም፤ የዚህ ቡድን ያለፉ ድርጊቶቹ የሚያሳዩን ሕዝብን በሃይማኖትና በዘር እያለያየ ሲያጋድል፣ቦንቦችን በሕዝብ ማመላሻ መኪናዎች ወስጥ እያጠመደ በተቃዋሚዎቹ ላይ ሲያላክክ ነው። ይህ የሸፍጠኛ ቡድን በጎሣ ፖለቲካ ሽፋን፣ የሃይማኖት ልዩነት ያራምድ እንደነበረ አሁንም እያደረገ እንዳለ አንድ ማስረጃ ልጥቀስ፣ ጃራ የሚባለው በምሥራቅ ሐርረጌ ኢስላሚያ ኦሮሚያ በማለት ቆቱውን ወይም አርሶ አደሩን በግብርና መሣሪያው፣ በጌጅራና በሜጫ ክርስትያኑን አሣርዷ
፣ ሳሞራ ዩኑስና ሳራ መኮንን አማራውን ለማስገደ
መልክተኛቸው እርሱ ነበር። በአሜሪካ ከአንድ የታወቀ ዩኒቨርሲቲ የጎሳ አቀንቃኝ በጥቅሉ በሜጫና በግጅራ ተዋጓቸው በማለት የጃራን መፈክር ሲያስተጋባ ስሰማ ጆሮዬን አላመንኩም፣ ወያኔም የሚፈልገው ይህን መሰ
ካድሬ ነው።
ኢትዮጵያ ሀገራችን በነፃነት ለሦሰት ሺ ዓመት ኖራለች የሚ
ታሪክ አለን፤ በሃያ አንደኛው መቶ ዓመት ነፃነታችንን አሳልፈን ሰጥተን በዓለም ሕበረተሰብ ፊት ተዋርደና
፤ ለመሞት የማንፈራ ኢትዮጵያውያን እንዴት ነው በግልም ሆነ በጋራ ወያኔን በቃህ የማንለው? ይህን ማድረ
የማንቸለው ለምንድነው? በትግራይ ሕዝብ ነፃነት ግንባር ሽፋን ይህ ቡድን ሸፍጥ ሲሰራ የትገራይ ሕዝብስ ምን ያስባ
? ከተናገርን እናልቃለን፣ አልሰማንም አላየንም ማለቱ ለ
ጅ ልጆቻችን አይጠቅምም፣ እውነት ኮስሶ ሽፍጥ ሥረዓት በሆነባት ሀገር፣ እንዴት ትውልድ መተካት ይቻላ
? ለሸፍጥና ለነፍጥ ሣንበረከክ የዜግነት ግዴታችንን የምንወጣበት ወቅቱ አሁን ነው፣ ከዚህ ከምነያውና ከምንኖረው ሐቅ በላይ ምን ማየት እንሻለን? ታሪክ የጣለብንን ተግዳራት መጋፈጥ
ድ ይለናል። ‘አሣ ግማቱ ከአናቱ’ እንደሚባለው ወያኔ በሸፍጥ የገማ ብድን ሰለሆነ በሕዝብ የተባበረ ከንድ መወገድ አለበት። የሚመጣው ምርጫ የወያኔ ሳይሆን የእኛ እናድርገው፣ ትንሽ አገር ብትሆንም ትልቅ
ብ ካለው የ ቡርኪነፋሶ ሕዝብ እንማር! በሊቢያ አይሲሲ አረመኔው ቡድን ካራውን በአንገታቸው ላይ ሲያርፍባቸወ የሚሰማችው የሞት ጽልመት ፣ዛሬ ያ እንዳይሆን ለወገን ክበር ለሀገር ነጻነት በመቆማችው በወያኔ እስር ቤት የሞት ጽልመት ሰለ አጃበበባችው ወኖች እናስብ፤ ለእዚህም ነው ወያኔና አይሲሲ አንድ ናቸው የምንለው።
ኢትዮጵያ ሀገራችንን እንታደጋት፣ ሕዝባችን ማደሪያ እንደሌላት ወፍ አይከራተት።
ታደለ መኩሪያ
tadele@shaw.ca

Activities by Eritrean nationals in Diaspora

Mr. Yemane Gebreab delivers message of President...

President Isaias met and held talks with Foreign...

STATEMENT BY H.E. MS. SOPHIA TESFAMARIAM,...

Weki-Duba: Solar powered water project inaugurated

70th Anniversary of the Founding of the PRC...